ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ የሁለትዮሽ የድጋፍ ስምምነት
ተፈራረመ፡፡
October 17, 2024
Harbu Microfinance Institution S.Co. signed a bilateral grant agreement with Aqua for All WASH FINANCE ETHIOPIA PROGRAM in Addis Ababa on October 17, 2024. The primary purpose of this agreement is to expand the availability of financial services in Ethiopia, specifically targeting underserved populations. This initiative aims to reach 18,000 households and at least 800 Micro, Small, and Medium Enterprises (MSMEs). Additionally, it is expected to benefit a minimum of 90,000 households through collaboration with four other microfinance institutions.
ሀርቡ ማይክሮፍይናንስ ከኖላዊ አማካሪ ጋር በጋራ በመሆን ስለ አስተዳደር ለውጥ እና ትራንስፎርሜሽናል አመራር ለከፍትኛ የማኔጅመንት አና ከፍተኛ ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል
2 29, 2024
Harbu Microfinance, together with Nolawi Consulting, is providing training to top management and senior professionals about change management and transformational leadership.
በሀርቡ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ እና የአፈር ለምነት በተመለከተ የተሰጠ ስልጠና
2 29, 2024
MTraining on natural and synthetic fertilizers and soil fertility management by Mojeg International Business PLC and Organic Liquid Fertilizer Producing PLC.
ሀርቡ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ከሁለት የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ እና የአፈር ለምነት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር ተፈራረመ
2 26, 2024
MOU was signed between Harbu MFI and Mojeg International Business PLC/ESSERA Business Group and Organic Liquid Fertilizer Producing PLC on February 23, 2024. Mr. Adisu Jemal, CEO of Harbu MFI signed the MOU from the MFI side; and Mr. Yoseph Admasu, representing Mojeg International Business PLC and Mr. Luel Mengistu representing Organic Liquid Fertilizer Producing PLC signed the MOU from the suppliers’ side.
የባለአክሲዮኞች 12ኛ አስቸኳይና 13ኛ መደበኛ ስብሰባ
12 25, 2023
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 12ኛ አስቸኳይና 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ታህሣስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም.ተደረገ፡፡
አጀንዳዎች፡-
የመደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች
- የ2022/2023 የሥራ አፈፃፀም የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት ማድመጥና ማጽደቅ
- የ2022/2023 የውጭ ኦዲተሮች ሪፖርት ማድመጥና ማጽደቅ
- የ2023/2024 የበጀት ዕቅድ ላይ መወያየትና ማጽደቅ
- የተቋሙን 2023/2024 ሂሳብ ለመመርመር የውጭ ኦዲተሮች አበላቸውን ለመወሰን
- ለቦርድ አባላት የድካም ዋጋ ክፍያን ስለመወሰን
- የነባር ባለአክሲዮን ድርሻን በፍ/ቤት ውሳኔ መሠረት ለወራሾች መተላለፉን ማጽደቅ
አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ
- 1. ከተጠራቀመ ትርፍ የተቋሙን ካፒታል ስለማሳደግ
- 2. የተቋሙን መመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ስለማጽደቅ
የሀርቡ ማይክሮፋየናነስ አመታዊ አቅድ አቀረበ
12 03, 2023
Harbu Managment presented an annual plan of microfinance.
ሀርቡ ማክሮፋይናንስ ደንበኞቹን በኮርባንኪንግ ስስተም በቀጥታ ማስተናገድ ጀመር
12 03, 2023
ሀርቡ ማይክሮፋይናንስ እያደረገ ባለው የድጅታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዉስጥ አንዱ የሆነውን በኮር ባነኪንግ ሲሰስተም ደንበኞችን ማስተናገድ ጀመረ፡፡ በሶስት ፌዝ ተከፍሎ እየተሰራ የነበረው ደንበኞቹን በኮር ባንኪንግ የማስተናገድ ፕሮጀክት የመጀመሪያው ክፍል የደንበኞችን መረጃ ወደ ሲስተም የማስገባት ሲሆን ሁለተኛው ክፍል ደግሞ የደንበኞችን መረጃ የማስታረቅ ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ አሁን ወደ ሶስተኛው ክፍል ደንበኞችን ሙሉ በሙል በኮርባነኪን ሲስተም ማስተናገድ ጀምሯል፡፡ ስራውን ለማስጀመር የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ቦርዶች እና ዳይሬክተሮች በተመረጡ ብራነቾች ጉብኝት አድርገዋል፡፡
የሀርቡ ማይክሮፋየናነስ ሰራተኞች የኮርባነኪንግ ሲስተም ለማሰጀመር ዉይይት ተደረገ
12 12, 2023
A discussion was held to launch a corporate banking system for Harbu microfinance workers